LibreOffice 7.3 እርዳታ
በ መመልከቻው ላይ የሚታየውን የ ገጽ ቁጥር መወሰኛ: ይጫኑ ቀስቱን ከ ምልክት አጠገብ ያለውን ለ መክፈት መጋጠሚያውን ለ መምረጥ የ ገጾች ቁጥር የሚታየውን እንደ ረድፎች እና አምዶች በ ቅድመ እይታ ውስጥ
ቅድመ እይታ በ በርካታ ገጾች
ከ ተጫኑ በኋላ የ ገጽ ቅድመ እይታ: በርካታ ገጾች ምልክት ይታያል የ በርካታ ገጾች ንግግር ይከፈታል: ሁለቱን ማፍጠኛ ቁልፎች ይጠቀሙ በገጹ ላይ የሚታዩትን የገጽ ቁጥሮች ለማሰናዳት
በ ገጽ ላይ የሚኖረውን የረድፍ ቁጥር መወሰኛ
በ ገጽ ላይ የሚኖረውን የአምድ ቁጥር መወሰኛ
እርስዎ የመረጡት ማሰናጃ በ ንግግር ውስጥ እንዲሁም ማሰናዳት ይችላሉ አይጥ በመጠቀም: ይጫኑ ቀስቱ አጠገብ ያለው ወደ በርካታ ገጾች ቅድመ እይታ ምልክት: አሁን አይጡን ያንቀሳቅሱ ወደሚፈለገው ቁጥር ረድፎች ወይንም አምዶች